ወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ በ2017 ምርት ዘመን ከያዘዉ እቀድ ግማሽ ሚሊዮን ኩንታል ስኳር በማምረት ወደ ከፍታዉ እየገሰገሰ ይገኛል::

ወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ በ2017 ምርት ዘመን ከያዘዉ እቀድ ግማሽ ሚሊዮን ኩንታል ስኳር በማምረት ወደ ከፍታዉ እየገሰገሰ ይገኛል፡፡
ዛሬ የካቲት 22 ቀን 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 2፡25 ሲሆን ግማሽ ሚሊዮን ኩንታል ማምረቱንም የፋብሪካዉ ዋና ስራ አስኪያጅ ተወካይ የሆኑት አቶ ሰለሞን በቀለ ለዚሁ ታስቦ በተዘጋጀዉ መርሃግብር ላይ ባደረጉት ንግግር ያበሰሩ ሲሆን በቀጣይም ሁሉም የፋብሪካዉ ማህበረሰብ ለእቅዱ መሳካት እንዲተጋ አሳስዋል፡፡
Exit mobile version