January 2023

በእርሻ ኦፕሬሽን ዘርፍ በሲቪልና መስኖ ስራዎች መምሪያ የድሬይን አፈር የማንሳት ስራ እየተከናወነ ይገኛል

በእርሻ ኦፕሬሽን ዘርፍ በሲቪልና መስኖ ስራዎች መምሪያ የድሬይን አፈር የማንሳት ስራ እየተከናወነ ይገኛል፡፡    በእርሻ ኦፕሬሽን ዘርፍ ስር በሚገኙት የመሬት ዝግጅት እና የሲቪልና መስኖ የስራ ክፍል በቅንጅት በሚሰሩ ስራዎችን አስመልክቶ ለረጅም ዓመታት በድሬይን ላይ ተከማችቶ የነበረውን ደለል አፈር በማንሳት የሸንኮራ አገዳ ማሳዎች ላይ የማስገባት ስራ እየተከናወነ ይገኛል፡፡ የደለል አፈር የማንሳት ስራው እየተከናወነ የሚገኘው ከሸዋ አለምጤና […]

በእርሻ ኦፕሬሽን ዘርፍ በሲቪልና መስኖ ስራዎች መምሪያ የድሬይን አፈር የማንሳት ስራ እየተከናወነ ይገኛል Read More »

የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ አዲስ የሰው ሀብት አደረጃጀት መዋቅር ለመተግበር ግንዛቤ የመፍጠር ውይይት አደረገ

የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ አዲስ የሰው ሀብት አደረጃጀት መዋቅር ለመተግበር ግንዛቤ የመፍጠር ውይይት አደረገ፡፡ የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 496/2014 መሰረት ራሱን ችሎ እንዲቋቋምና በቦርድ እንዲመራ በመደረጉ የመጀመሪያውን አዲስ የተሸሻለ የሰው ሀብት አደረጃጀት ድርጅታዊ መዋቅር እና የሠራተኞች የስራ ምደባ አፈፃፀም መመሪያን አስመልክቶ ለፋብሪካው ማኔጅመንት እና ለመሠረታዊ ሠራተኛ ማህበር አመራሮች ግንዛቤ የማስጨበጥ

የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ አዲስ የሰው ሀብት አደረጃጀት መዋቅር ለመተግበር ግንዛቤ የመፍጠር ውይይት አደረገ Read More »

በወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ለአባትና እናት ጡረተኞች የሸኝት መርሃ-ግብር ተካሄደ​

በወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ለአባትና እናት ጡረተኞች የሸኝት መርሃ-ግብር ተካሄደ የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካን ከወጣትነት ዕድሜያቸው ጀምሮ ለረዥም ዓመታት በታማኝነት እና በቅንነት ሲያገለግሉ ቆይተው በዕድሜ ጣሪያ ምክንያት ከጥር 1 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ በጡረታ የተሰናበቱ እናት እና አባት ጡረተኞች በወንጂ የሠራተኞች መዝናኛ ከበብ ሽኝት ተደረገላቸው፡፡ የዘንድሮው የሽኝት መርሃ-ግብር ከሌላው ጊዜ ለየት የሚያደርገው ፋብሪካው ሌሎች አምስት

በወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ለአባትና እናት ጡረተኞች የሸኝት መርሃ-ግብር ተካሄደ​ Read More »

Scroll to Top