Author name: wssf

የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የክረምት ጥገና ሥራዎች ወደ መደምደሚያ ምዕራፍ ተሸጋገሩ!!

WONJI SHOA SUGAR FACTORY OFFICIAL NEWS & UPDATES NEWS / ANNOUNCEMENTS Company News and Official Announcements By Communications Office · October 17, 2026 የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ለመጪው ምርት ዘመን የተሻለ አፈጻጸም ለማስመዝገብ ሲያካሂድ የቆየውን አጠቃላይ የክረምት ጥገና በውጤታማነት በማጠናቀቅ ላይ መሆኑን አስታወቀ። ለ17 ሳምንታት ታቅዶ ሲተገበር በቆየው በዚህ የጥገና መርሐ ግብር እስካሁን 15 ሳምንታት ሙሉ

የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የክረምት ጥገና ሥራዎች ወደ መደምደሚያ ምዕራፍ ተሸጋገሩ!! Read More »

ለውጥ አምጪ እጆች በ13ኛው ሳምንት… በፋብሪካ ወርክሾፕ

ለውጥ አምጪ እጆች በ13ኛው ሳምንት… በፋብሪካ ወርክሾፕ በወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የክረምት የዝግጅት ምዕራፍ የጥገና መርሃ ግብር እየተጠናቀቀ በመጣበት በ13ኛው ሳምንት፣ የጥገናና የማሻሻያ ሥራዎች በተያዘላቸው ጊዜና ጥራት መሠረት እየተፈጸሙ ይገኛሉ። በተለይም በፋብሪካው ወርክሾፕ የተከናወኑ የጥገናና የማሻሻያ ሥራዎች የታቀደላቸውን ግብ በማሳካት የፋብሪካውን የቀጣይ የምርት ዘመን ዝግጁነት እያጠናከሩ ይገኛሉ። ይህም ፋብሪካው ወደ መደበኛ የምርት ሂደት በሚመለስበት ወቅት ከቴክኒክ

ለውጥ አምጪ እጆች በ13ኛው ሳምንት… በፋብሪካ ወርክሾፕ Read More »

የፋብሪካው የልማት ሥራዎች አበረታችና ተስፋ ሰጪ መሆናቸው ተገለጸ!!

የፋብሪካው የልማት ሥራዎች አበረታችና ተስፋ ሰጪ መሆናቸው ተገለጸ!! የቀድሞው የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ዋና ሥራ አስኪያጅ እና የወቅቱ የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ፉሮ በቀታን ጨምሮ የአካባቢ ጥበቃ ከፍተኛ ባለሙያዎች በወንጂ ሽዋ ስኳር ፋብሪካ በመገኘት የሥራ እንቅስቃሴዎችን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ ወቅት ከፋብሪካው ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ጋር ውይይት የተደረገ ሲሆን፣ የሸንኮራ አገዳ ልማት፣ የፋብሪካ ዘርፍ

የፋብሪካው የልማት ሥራዎች አበረታችና ተስፋ ሰጪ መሆናቸው ተገለጸ!! Read More »

በትውልድ አሻራ የተገነባ፣ የጥራት ምስክርነት

በትውልድ አሻራ የተገነባ፣ የጥራት ምስክርነት በትውልድ አሻራ የተገነባ፣ የጥራት ምስክርነት: ‎‎የደስታ ከረሜላ ፋብሪካ የክብር ጉዞ! ‎በኢትዮጵያ የስኳር ኢንደስትሪ ታሪክ ውስጥ ስሙ በደማቁ የሚነሳውና በቀዳሚነቱ የሚታወቀው አንጋፋው ስኳር ፋብሪካችን፣ ለዘመናት የቆየውን ልምድና ዝና መነሻ በማድረግ አሁንም በውጤታማነት ጉዞ ላይ መሆኑ ይታወቃል።‎ይህ ግዙፍ ተቋም ትውልድ ተሻጋሪ የሆኑ ምርቶችን ለኢትዮጵያውያን በማቅረብ ረገድ የሚጫወተውን ሚና ዛሬም በላቀ ደረጃ ለማስቀጠል

በትውልድ አሻራ የተገነባ፣ የጥራት ምስክርነት Read More »

የኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግስት ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በወንጂ /ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የመስክ ጉብኝት እና የፋብሪካዉ አጠቃላይ አፈጻጸም ላይ ዉይይት አድርጎ ግብረመልስ ሰጥቷል፡፡

የኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግስት ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በወንጂ /ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የመስክ ጉብኝት እና የፋብሪካዉ አጠቃላይ አፈጻጸም ላይ ዉይይት አድርጎ ግብረመልስ ሰጥቷል፡፡ የኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግስት ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በወንጂ /ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የመስክ ጉብኝት እና የፋብሪካዉ አጠቃላይ አፈጻጸም ላይ ዉይይት አድርጎ ግብረመልስ ሰጥቷል፡፡ ከጥር14 – 15 ቀን 2018 ዓ.ም ለሁለት ቀናት

የኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግስት ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በወንጂ /ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የመስክ ጉብኝት እና የፋብሪካዉ አጠቃላይ አፈጻጸም ላይ ዉይይት አድርጎ ግብረመልስ ሰጥቷል፡፡ Read More »

‎በ 60 ዓመታት የኑሮ ሩጫ ውስጥ ቤተሰብ ከማስተዳደር ባሻገር

‎በ 60 ዓመታት የኑሮ ሩጫ ውስጥ ቤተሰብ ከማስተዳደር ባሻገር በውጤታማ እና ስኬታማ የሥራ ዘመናት የተገነባ ማንነት!!! ወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ በፋብሪካው ሲያገለግሉ ቆይተው በጡረታ ለተሰናበቱ እናትና አባት ጡረተኞች አሸኛኘት አደረገ።በተዘጋጀው መርሀግብር ላይ በ2018 ዓ.ም በቁጥር 77 ለሚሆኑ ጡረተኞች አሸኛኘት የተደረገ ሲሆን 6ቱ ሴቶች መሆናቸውን ለመረዳት ተችሏል ።በዚህ ደማቅ መርሃግብር ላይ በመገኘት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ያስተላለፉት

‎በ 60 ዓመታት የኑሮ ሩጫ ውስጥ ቤተሰብ ከማስተዳደር ባሻገር Read More »

13ኛው ዙር የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ እና የወንጂ አካባቢ የሸንኮራ አገዳ አብቃይ ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን የሸንኮራ አገዳ የማምረት የመሸጥና የመግዛት ውል የፊርማ ስነ ስርዓት ተከናወነ፡፡

13ኛው ዙር የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ እና የወንጂ አካባቢ የሸንኮራ አገዳ አብቃይ ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን የሸንኮራ አገዳ የማምረት የመሸጥና የመግዛት ውል የፊርማ ስነ ስርዓት ተከናወነ፡፡ ለ50 አመታት የዘለቀው የሁለትዮሽ የልማት ትስስር በየሶስት አመቱ በሚታደስ ውል ዛሬ ለ13ኛጊዜ በይፋ በተደረገ ፊርማ ስነ ስርዓት የወንጂ ሸዋ ፋብሪካው ዋና ስራ አስኪያጅን ጨምሮ ሌሎች የድርጅቱ የስራ አመራሮች፣ የህብረት

13ኛው ዙር የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ እና የወንጂ አካባቢ የሸንኮራ አገዳ አብቃይ ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን የሸንኮራ አገዳ የማምረት የመሸጥና የመግዛት ውል የፊርማ ስነ ስርዓት ተከናወነ፡፡ Read More »

ጣፋጩ ደስታ ከረሜላ ዳግም ወደ ገበያ ሊመለስ ነዉ !!!!

ጣፋጩ ደስታ ከረሜላ ዳግም ወደ ገበያ ሊመለስ ነዉ !!!! የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ማኔጅመንት የፋብሪካዉን አስቻይ ሁኔታዎችና የመልማት አቅም አሟጦ በመጠቀም ገቢዉን ለማሳደግ በተነደፈ ስትራቴጂ መሰረት የማምረት ስራዉን አቋርጦ የነበረዉን የፋብሪካዉን ታሪካዊ ምርት ደስታ ከረሜላን ዳግም ወደ ምርት ለመመለስ የአዋጭነት ጥናት ቀርቦ ወደ ቀጣይ ተግባራዊ ስራ ለመግባት የሚያስችል ዉይይት ተደርጓል፡፡ደስታ ከረሜላ ወደ ምርት ቢገባ የፋብሪካዉን

ጣፋጩ ደስታ ከረሜላ ዳግም ወደ ገበያ ሊመለስ ነዉ !!!! Read More »

አንጋፋዉ ወንጂ ስኳር ፋብሪካ የተመሰረተበትን የ70ኛ አመት በዓል በተለያዩ መርሃ ግብሮች  አክብሯል ::  

አንጋፋዉ ወንጂ ስኳር ፋብሪካ የተመሰረተበትን የ70ኛ አመት በዓል በተለያዩ መርሃ ግብሮች አክብሯል :: ፋብሪካዉ  መጋቢት 11 ቀን 1946 ዓ.ም ሆላንድ  ቬንዴሪንግ አምስተርዳም በተባለ  አለም አቀፍ ካምፓኒ  ስኳርን እና ጣፋጭ ከረሜላ ለህብረተሰቡ በማስተዋወቅ በአገሪቱ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ልማት ዕድገት ውስጥ የበኩሉን ድርሻ በማበርከት ላለፉት 70 ዓመታት በማምረት ሂደት ውስጥ  አሳልፏል፡፡ የፋብሪካውን የ70ኛ ዓመት ምስረታ በዓል ምክንያት

አንጋፋዉ ወንጂ ስኳር ፋብሪካ የተመሰረተበትን የ70ኛ አመት በዓል በተለያዩ መርሃ ግብሮች  አክብሯል ::   Read More »

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምክትል ርዕሰ መስተዳደር እና የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ስራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ አቶ አወሎ አብዲ እንዲሁም የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶ/ር ብሩክ ታዬ በፋብሪካዉ የመስክ ምልከታና የ6ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ አደረጉ

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምክትል ርዕሰ መስተዳደር እና የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ስራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ አቶ አወሎ አብዲ እንዲሁም የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶ/ር ብሩክ ታዬ በፋብሪካዉ የመስክ ምልከታና የ6ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ አደረጉ፡፡ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምክትል ርዕሰ መስተዳደር እና የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ስራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ አቶ አወሎ አብዲ እንዲሁም የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምክትል ርዕሰ መስተዳደር እና የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ስራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ አቶ አወሎ አብዲ እንዲሁም የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶ/ር ብሩክ ታዬ በፋብሪካዉ የመስክ ምልከታና የ6ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ አደረጉ Read More »

Scroll to Top