February 2023

በወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የምርምርና ስርፀት አገልግሎት ስራ ላይ የመስክ ምልከታ ተደረገ፡፡

በተለያየ ጊዜ ከውጭ አገር እና ከአገር ውስጥ የተሰበሰቡ 1413 የሚደርሱ ብዘሀ ዘር (Geno types) በፋብሪካው 3 ሄክታር የሸንኮራ አገዳ ማሳ ላይ ያለውን ነባራዊ ሁኔታ የሚያሳይ የምርምርና ጥናት ስራ በምርምርና ስርፀት አገልግሎት ክፍል አማካይነት የስራ ላይ የመስክ ምልከታ ተደረገ፡፡ ከተሰበሰቡት 1413 ብዘሀ ዘር በተለያየ ጊዜ ምርምርና ጥናት ተደርጎባቸውና ተገምግመው የተለዩና የተሻሻሉትን 8 ዝርያዎች የዘር ብዜት በመተግበርና […]

በወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የምርምርና ስርፀት አገልግሎት ስራ ላይ የመስክ ምልከታ ተደረገ፡፡ Read More »

የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የሌማት ትሩፋት ስራዎችን በማከናወን ይገኛል

በአገራችን በተነደፈው ስትራተጂ መሰረት በተለያዩ ተቋማት እና ከተማዎች በመተግበር ላይ ያለውን የሌማት ትሩፋት ፖሊሲ የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ እንደ ተቋም በመቀበል የተረጂነት ስሜትን በማስወገድ በራስ አቅም ሰርቶ ለመለወጥ ካለው ራዕይ አንፃር የሌማት ትሩፋት ኮሚቴ እና ንዑስ ኮሚቴ በማዋቀር የከብት ማድለብ፣ የዶሮ እርባታ፣ እና የተለያዩ ፍራፍሬና አትክልቶችን በመትከል እንዲሁም ቀጣይነት እንዲኖረው ለማስቻል ለፋብሪካው ሠራተኛ ልምዱን በማጋራትና

የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የሌማት ትሩፋት ስራዎችን በማከናወን ይገኛል Read More »

የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ አዲስ የሰው ሀብት አደረጃጀት መዋቅር ለመተግበር ከፋብሪካው ሠራተኛ ጋር ግንዛቤ የመፍጠር ውይይት አደረገ፡፡

የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 496/2014 መሰረት ራሱን ችሎ እንዲቋቋም ከመደረጉ ጋር ተያይዞ ከነበረበት ውስብስብ ችግር ለመላቀቅ እንዲያስችል ተቋማዊ የሪፎርም ፕሮግራሞችን ዘርግቶ በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ በዋናነት በአዲስ መልክ የተሻሻለውን የሰው ሀብት አደረጃጀት ድርጅታዊ መዋቅር፣ የሠራተኞች የስራ ምደባ አፈፃፀም መመሪያ፣ በትግበራው ተስፋ ሰጪ በሆኑ ተጨባጭ የውጤት ማሳያዎች እና በተፈጠሩ

የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ አዲስ የሰው ሀብት አደረጃጀት መዋቅር ለመተግበር ከፋብሪካው ሠራተኛ ጋር ግንዛቤ የመፍጠር ውይይት አደረገ፡፡ Read More »

የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ለወንጂ ገፈርሳ ከተማ የመሰረተ ልማት ስራ የገንዘብ ድጋፍ አደረገ

የወንጂ ገፈርሳ ከተማ አስተዳደር እና የወንጂ ገፈርሳ ቀበሌ ፅ/ቤት በወንጂ ሁለገብ እስታዲየም በጋራ ባዘጋጁት የወንጂ ገፈርሳ ከተማ የመሰረተ ልማት ስራ የገቢ ማሰባሰቢያ የሕዝብ ለሕዝብ ባዛር ዝግጅት ላይ በመገኘት የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ለአካባቢው ማህበረሰብ እና ለአጎራባች ቀበሌዎች ከማህበራዊ አገልግሎት አሰጣጥ ጋር ተያይዞ የሚያደርጋቸውን ከፍተኛ አስተዋፅኦ ከግምት ውስጥ በማስገባት ለመሰረተ ልማት ስራው የሚሆን 200,000 (ሁለት መቶ

የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ለወንጂ ገፈርሳ ከተማ የመሰረተ ልማት ስራ የገንዘብ ድጋፍ አደረገ Read More »

Scroll to Top