በወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ እና በዩኒየን ኃ/የተወሰነ መካከል የውል ድርድር ስምምነት ሰነድ ርክክብ ተደረገ

በወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ እና በወንጂ አካባቢ የሸንኮራ አገዳ አብቃይ ገበሬዎች ሕ/ሥ/ዩኒየን ኃ/የተወሰነ መካከል ለ3 ዓመታት የሚያገለግል 12ኛው የሸንኮራ አገዳ የመሸጥና የመግዛት የውል ድርድር ስምምነት ተጠናቆ የሰነድ ርክክብ ተደረገ፡፡ ይህ የውል ስምምነት ከዚህ በፊት የነበሩት ስምምነቶች ላይ ያሉትን ክፍተቶች በሁለቱም ወገን ጊዜ ሰጥቶ በሚገባ በመፈተሽ ከሌላው ጊዜ በደንብ  ተጠንቶ እና ተሻሽሎ የሁለትዮሽ ተጠቃሚነት ላይ ያተኮረ […]

በወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ እና በዩኒየን ኃ/የተወሰነ መካከል የውል ድርድር ስምምነት ሰነድ ርክክብ ተደረገ Read More »