21/1/2023

በትውልድ አሻራ የተገነባ፣ የጥራት ምስክርነት

በትውልድ አሻራ የተገነባ፣ የጥራት ምስክርነት በትውልድ አሻራ የተገነባ፣ የጥራት ምስክርነት: ‎‎የደስታ ከረሜላ ፋብሪካ የክብር ጉዞ! ‎በኢትዮጵያ የስኳር ኢንደስትሪ ታሪክ ውስጥ ስሙ በደማቁ የሚነሳውና በቀዳሚነቱ የሚታወቀው አንጋፋው ስኳር ፋብሪካችን፣ ለዘመናት የቆየውን ልምድና ዝና መነሻ በማድረግ አሁንም በውጤታማነት ጉዞ ላይ መሆኑ ይታወቃል።‎ይህ ግዙፍ ተቋም ትውልድ ተሻጋሪ የሆኑ ምርቶችን ለኢትዮጵያውያን በማቅረብ ረገድ የሚጫወተውን ሚና ዛሬም በላቀ ደረጃ ለማስቀጠል […]

በትውልድ አሻራ የተገነባ፣ የጥራት ምስክርነት Read More »

የኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግስት ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በወንጂ /ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የመስክ ጉብኝት እና የፋብሪካዉ አጠቃላይ አፈጻጸም ላይ ዉይይት አድርጎ ግብረመልስ ሰጥቷል፡፡

የኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግስት ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በወንጂ /ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የመስክ ጉብኝት እና የፋብሪካዉ አጠቃላይ አፈጻጸም ላይ ዉይይት አድርጎ ግብረመልስ ሰጥቷል፡፡ የኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግስት ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በወንጂ /ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የመስክ ጉብኝት እና የፋብሪካዉ አጠቃላይ አፈጻጸም ላይ ዉይይት አድርጎ ግብረመልስ ሰጥቷል፡፡ ከጥር14 – 15 ቀን 2018 ዓ.ም ለሁለት ቀናት

የኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግስት ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በወንጂ /ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የመስክ ጉብኝት እና የፋብሪካዉ አጠቃላይ አፈጻጸም ላይ ዉይይት አድርጎ ግብረመልስ ሰጥቷል፡፡ Read More »

‎በ 60 ዓመታት የኑሮ ሩጫ ውስጥ ቤተሰብ ከማስተዳደር ባሻገር

‎በ 60 ዓመታት የኑሮ ሩጫ ውስጥ ቤተሰብ ከማስተዳደር ባሻገር በውጤታማ እና ስኬታማ የሥራ ዘመናት የተገነባ ማንነት!!! ወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ በፋብሪካው ሲያገለግሉ ቆይተው በጡረታ ለተሰናበቱ እናትና አባት ጡረተኞች አሸኛኘት አደረገ።በተዘጋጀው መርሀግብር ላይ በ2018 ዓ.ም በቁጥር 77 ለሚሆኑ ጡረተኞች አሸኛኘት የተደረገ ሲሆን 6ቱ ሴቶች መሆናቸውን ለመረዳት ተችሏል ።በዚህ ደማቅ መርሃግብር ላይ በመገኘት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ያስተላለፉት

‎በ 60 ዓመታት የኑሮ ሩጫ ውስጥ ቤተሰብ ከማስተዳደር ባሻገር Read More »

13ኛው ዙር የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ እና የወንጂ አካባቢ የሸንኮራ አገዳ አብቃይ ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን የሸንኮራ አገዳ የማምረት የመሸጥና የመግዛት ውል የፊርማ ስነ ስርዓት ተከናወነ፡፡

13ኛው ዙር የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ እና የወንጂ አካባቢ የሸንኮራ አገዳ አብቃይ ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን የሸንኮራ አገዳ የማምረት የመሸጥና የመግዛት ውል የፊርማ ስነ ስርዓት ተከናወነ፡፡ ለ50 አመታት የዘለቀው የሁለትዮሽ የልማት ትስስር በየሶስት አመቱ በሚታደስ ውል ዛሬ ለ13ኛጊዜ በይፋ በተደረገ ፊርማ ስነ ስርዓት የወንጂ ሸዋ ፋብሪካው ዋና ስራ አስኪያጅን ጨምሮ ሌሎች የድርጅቱ የስራ አመራሮች፣ የህብረት

13ኛው ዙር የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ እና የወንጂ አካባቢ የሸንኮራ አገዳ አብቃይ ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን የሸንኮራ አገዳ የማምረት የመሸጥና የመግዛት ውል የፊርማ ስነ ስርዓት ተከናወነ፡፡ Read More »

ጣፋጩ ደስታ ከረሜላ ዳግም ወደ ገበያ ሊመለስ ነዉ !!!!

ጣፋጩ ደስታ ከረሜላ ዳግም ወደ ገበያ ሊመለስ ነዉ !!!! የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ማኔጅመንት የፋብሪካዉን አስቻይ ሁኔታዎችና የመልማት አቅም አሟጦ በመጠቀም ገቢዉን ለማሳደግ በተነደፈ ስትራቴጂ መሰረት የማምረት ስራዉን አቋርጦ የነበረዉን የፋብሪካዉን ታሪካዊ ምርት ደስታ ከረሜላን ዳግም ወደ ምርት ለመመለስ የአዋጭነት ጥናት ቀርቦ ወደ ቀጣይ ተግባራዊ ስራ ለመግባት የሚያስችል ዉይይት ተደርጓል፡፡ደስታ ከረሜላ ወደ ምርት ቢገባ የፋብሪካዉን

ጣፋጩ ደስታ ከረሜላ ዳግም ወደ ገበያ ሊመለስ ነዉ !!!! Read More »

አንጋፋዉ ወንጂ ስኳር ፋብሪካ የተመሰረተበትን የ70ኛ አመት በዓል በተለያዩ መርሃ ግብሮች  አክብሯል ::

አንጋፋዉ ወንጂ ስኳር ፋብሪካ የተመሰረተበትን የ70ኛ አመት በዓል በተለያዩ መርሃ ግብሮች አክብሯል :: ፋብሪካዉ  መጋቢት 11 ቀን 1946 ዓ.ም ሆላንድ  ቬንዴሪንግ አምስተርዳም በተባለ  አለም አቀፍ ካምፓኒ  ስኳርን እና ጣፋጭ ከረሜላ ለህብረተሰቡ በማስተዋወቅ በአገሪቱ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ልማት ዕድገት ውስጥ የበኩሉን ድርሻ በማበርከት ላለፉት 70 ዓመታት በማምረት ሂደት ውስጥ  አሳልፏል፡፡ የፋብሪካውን የ70ኛ ዓመት ምስረታ በዓል ምክንያት

አንጋፋዉ ወንጂ ስኳር ፋብሪካ የተመሰረተበትን የ70ኛ አመት በዓል በተለያዩ መርሃ ግብሮች  አክብሯል ::   Read More »

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምክትል ርዕሰ መስተዳደር እና የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ስራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ አቶ አወሎ አብዲ እንዲሁም የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶ/ር ብሩክ ታዬ በፋብሪካዉ የመስክ ምልከታና የ6ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ አደረጉ

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምክትል ርዕሰ መስተዳደር እና የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ስራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ አቶ አወሎ አብዲ እንዲሁም የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶ/ር ብሩክ ታዬ በፋብሪካዉ የመስክ ምልከታና የ6ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ አደረጉ፡፡ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምክትል ርዕሰ መስተዳደር እና የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ስራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ አቶ አወሎ አብዲ እንዲሁም የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምክትል ርዕሰ መስተዳደር እና የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ስራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ አቶ አወሎ አብዲ እንዲሁም የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶ/ር ብሩክ ታዬ በፋብሪካዉ የመስክ ምልከታና የ6ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ አደረጉ Read More »

ወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ በ2017 ምርት ዘመን ከያዘዉ እቀድ ግማሽ ሚሊዮን ኩንታል ስኳር በማምረት ወደ ከፍታዉ እየገሰገሰ ይገኛል

ወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ በ2017 ምርት ዘመን ከያዘዉ እቀድ ግማሽ ሚሊዮን ኩንታል ስኳር በማምረት ወደ ከፍታዉ እየገሰገሰ ይገኛል:: ወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ በ2017 ምርት ዘመን ከያዘዉ እቀድ ግማሽ ሚሊዮን ኩንታል ስኳር በማምረት ወደ ከፍታዉ እየገሰገሰ ይገኛል፡፡ዛሬ የካቲት 22 ቀን 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 2፡25 ሲሆን ግማሽ ሚሊዮን ኩንታል ማምረቱንም የፋብሪካዉ ዋና ስራ አስኪያጅ ተወካይ የሆኑት አቶ

ወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ በ2017 ምርት ዘመን ከያዘዉ እቀድ ግማሽ ሚሊዮን ኩንታል ስኳር በማምረት ወደ ከፍታዉ እየገሰገሰ ይገኛል Read More »

ፋብሪካዉ የ2017 ዓ.ም የ 1 ሚሊዮን ኩንታል ስኳር ምርት ለማሳካት የሚያስችል አገዳ መፍጨት ጀመረ፡፡

ፋብሪካዉ የ2017 ዓ.ም የ 1 ሚሊዮን ኩንታል ስኳር ምርት ለማሳካት የሚያስችል አገዳ መፍጨት ጀመረ፡፡ የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የ2017 ዓ.ም ምርት ዘመን የ አንድ ሚሊዮን ኩንታል ስኳር ለማምረት የሚያስችለውን  የሸንኮራ አገደ መፍጨት ጥቅምት 20 ቀን 2017 ከጠዋቱ 12፡00 ሠዓት  ሁሉም የስራ መሪዎች እና ሠራቸኞች በተገኙበት በተለያዪ ዘግጅቶች በደማቅ ሁኔታ በይፋ ጀምሯል፡፡ በትላንትናው እለት የተቆረጠውን አገዳ

ፋብሪካዉ የ2017 ዓ.ም የ 1 ሚሊዮን ኩንታል ስኳር ምርት ለማሳካት የሚያስችል አገዳ መፍጨት ጀመረ፡፡ Read More »

ፋብሪካዉ ለተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

ፋብሪካዉ ለተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ :: የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ በፋብሪካዉ ክልል እና አጎራባች ቀበሌ ለሚገኙ ተማሪዎች ከ104 ሺህ ብር በላይ የሚገመት የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፣ፋብሪካዉ ከተለያዩ አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች ለተወጣጡ 66 ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው እና በትምህርታቸው የተሸለ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች ዩኒፎርም፣መማሪያ ደብተርና የሴቶች የንጽህና መጠበቂያን ጨምሮ የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ያደረገ ሲሆን በመርሃግብሩ

ፋብሪካዉ ለተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ Read More »

Exit mobile version