የስኳር ኢንደስትሪ ግሩፕ አመራር፣የፋብሪካ ስራ አስኪያጆች፣የገደብ ኢንጂነሪንግ እና የጆህንዲር ካምፓኒ ባለሙያዎች ቡድን በፋብሪካዉ የመስክ ምልከታ አደረገ፡፡
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንደስትሪ ግሩፕ አመራር፣የጣና በለስ፣የአርጆ ዴዴሳ፣ኦሞ ኩራዝ፣ፊንጫዓ ስኳር ፋብሪካ ዋና ስራእኪያጆች፣የገደብ ኢንጂነሪንግ እና የጆህንዲር ካምፓኒ የባለሙያዎች ቡድን የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ጀማል አማን ለእንግዶች የእንኳን ደኅና መጣችሁ መልዕክት በማስተላለፍ በፋብሪካዉ የሚኖራቸዉ ቆይታ ያማረ እንዲሆን ተመኝተዋል፡፡ ጉብኝቱ በዋናነት በጆህንዲር ካምፓኒ ምርቶች ላይ ያተኮረ ሲሆን ምርቶቹ […]