ፋብሪካዉ ከኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲቲዩት ጋር IS0 9001 – 2015 ለማስጀመር ስምምነት ተፈራረመ
ፋብሪካዉ ከኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲቲዩት ጋር IS0 9001 – 2015 ለማስጀመር ስምምነት ተፈራረመ የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ አሰራሩን በአለም አቀፍ ስታንዳርድ መሰረት ለመፈጸም የሚያስችለዉን እና ፋብሪካውም በቀጣይ ምርቱን በገበያ ላይ አቅርቦ ተወዳዳሪ መሆን የሚያስችለውን የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት ISO 9001–2015 ትግበራ ዝግጅት በማጠናቀቅ ወደ ሙሉ ትግበራ ለመግባት የሚያስችል ሥምምነት ሠነድ ከኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲቲውት ጋር ተፈራርሟል፡፡ የስምምነት […]
ፋብሪካዉ ከኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲቲዩት ጋር IS0 9001 – 2015 ለማስጀመር ስምምነት ተፈራረመ Read More »