የ2015 ዓ.ም የቤተሰብ ስፖርት ውድድር ተጀመረ
የክረምት የቤተሰብ ስፖርት ውድድር ተጀመረ በወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ በየዓመቱ በምርት ዘመኑ መጨረሻ ክረምት ላይ የሚካሄደው የቤተሰብ ስፖርት ውድድር ሰራተኛው፣ ቤተሰቡ እና ስፖርት ወዳዱ የወንጂ አካባቢ ኅብረተሰብ በታደሙበት ነሐሴ 20/2015 ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ በወንጂ ሁለገብ ስቴዲየም ተጀመረ፡፡ በውድድሩ ላይ የተገኙት የፋብሪካው ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ጀማል አማን እና የወንጂ ሸዋ እና ተክል ክፍል መሰረታዊ ሰራተኛ […]
የ2015 ዓ.ም የቤተሰብ ስፖርት ውድድር ተጀመረ Read More »