September 2024

ከሸንኮራ አገዳ ማምረት ልማት ውስጥ ወጥተው ከነበሩ አርሶ አደሮች ጋር ወደ ልማት ለመመለስ  የመስክ ምልከታ እና ውይይት  ተደረገ፡፡

ከሸንኮራ አገዳ ማምረት ልማት ውስጥ ወጥተው ከነበሩ አርሶ አደሮች ጋር ወደ ልማት ለመመለስ የመስክ ምልከታ እና ውይይት ተደረገ፡፡ መስከረም 9 ቀን 2017 ዓ.ም የፋብሪካዉ ከፍተኛ አመራር ከአዋሽ መልካሳ ወረዳ አስተዳደርና ከወንጂ አ/ሸ/አ/አ/ገ/ህ/ስራ ዩኒየን ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም አርሶአደሮች ጋር ዉይይትና መስክ ምልከታ ተደርጓል፡፡ የመስክ ምልከታው እና ዉይይቱ በቀድሞው ምስራቅ ሸዋ ዞን በአሁኑ መዋቅር በአዳማ ከተማ አስተዳደር […]

ከሸንኮራ አገዳ ማምረት ልማት ውስጥ ወጥተው ከነበሩ አርሶ አደሮች ጋር ወደ ልማት ለመመለስ  የመስክ ምልከታ እና ውይይት  ተደረገ፡፡ Read More »

ለፋብሪካው የፋይናንስ  መምሪያ  ኃላፊዎች እና ሠራተኞች  የእውቅና  ሽልማት ሥነሥርዓት ተካሄደ

ለፋብሪካው የፋይናንስ መምሪያ ኃላፊዎች እና ሠራተኞች የእውቅና ሽልማት ሥነሥርዓት ተካሄደ የወንጂ ሸዋ ስኳር  ፋብሪካ የፍይናንስ መምሪያ 2016 በጀት  ዓመት  ሒሳብ  በፋሪካው  ታሪክ ከረጅም  ዓመት በኃላ ለመጀመሪያ ጊዜ  ሒሳብ  ነሀሴ 24 /2016 ዓም በመዝጋታቸው  እና ያለፋ ዓመታት የኦዲት ግኝቶች  ላይ በአጭር ጊዜ ማስተካከያ  በማድረግ ላበረከቱት አስተዋጽኦ ላበረከቱ ሠራተኞች እና ሀላፊዎች እውቅና እና ሽልማት  በቢሾፍቱ ከተማ ኖራ

ለፋብሪካው የፋይናንስ  መምሪያ  ኃላፊዎች እና ሠራተኞች  የእውቅና  ሽልማት ሥነሥርዓት ተካሄደ Read More »

Scroll to Top