October 2024

ፋብሪካዉ የ2017 ዓ.ም የ 1 ሚሊዮን ኩንታል ስኳር ምርት ለማሳካት የሚያስችል አገዳ መፍጨት ጀመረ፡፡

ፋብሪካዉ የ2017 ዓ.ም የ 1 ሚሊዮን ኩንታል ስኳር ምርት ለማሳካት የሚያስችል አገዳ መፍጨት ጀመረ፡፡ የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የ2017 ዓ.ም ምርት ዘመን የ አንድ ሚሊዮን ኩንታል ስኳር ለማምረት የሚያስችለውን  የሸንኮራ አገደ መፍጨት ጥቅምት 20 ቀን 2017 ከጠዋቱ 12፡00 ሠዓት  ሁሉም የስራ መሪዎች እና ሠራቸኞች በተገኙበት በተለያዪ ዘግጅቶች በደማቅ ሁኔታ በይፋ ጀምሯል፡፡ በትላንትናው እለት የተቆረጠውን አገዳ […]

ፋብሪካዉ የ2017 ዓ.ም የ 1 ሚሊዮን ኩንታል ስኳር ምርት ለማሳካት የሚያስችል አገዳ መፍጨት ጀመረ፡፡ Read More »

ፋብሪካዉ ለተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

ፋብሪካዉ ለተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ :: የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ በፋብሪካዉ ክልል እና አጎራባች ቀበሌ ለሚገኙ ተማሪዎች ከ104 ሺህ ብር በላይ የሚገመት የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፣ፋብሪካዉ ከተለያዩ አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች ለተወጣጡ 66 ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው እና በትምህርታቸው የተሸለ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች ዩኒፎርም፣መማሪያ ደብተርና የሴቶች የንጽህና መጠበቂያን ጨምሮ የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ያደረገ ሲሆን በመርሃግብሩ

ፋብሪካዉ ለተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ Read More »

የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ በግብር ከፋይነት የብር ሜዳሊያ ተሸላሚ ሆነ

የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ በግብር ከፋይነት የብር ሜዳሊያ ተሸላሚ ሆነ :: በሀገር ደረጃ በተዘጋጀው የ6ኛው የታማኝ የግብር ከፋዮች ሽልማት በ 2016 በጀት ዓመት ፋብሪካው ለከፈለው ግብር መስከረም 30 ቀን 2017 ዓ፡ም የገቢዎች ሚንስቴር በጠቅላይ ሚንስቴር ጽ/ቤት ባዘጋጀው የእውቅና እና የሽልማት ሥነ ሥርዓት ላይ ፋብሪካው የብር ሜዳለያ ተሸላሚ በመሆኑ እንኳን ደስ ያለን እንኳን ደስ ያላችሁ እያልን

የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ በግብር ከፋይነት የብር ሜዳሊያ ተሸላሚ ሆነ Read More »

Scroll to Top