አንጋፋዉ ወንጂ ስኳር ፋብሪካ የተመሰረተበትን የ70ኛ አመት በዓል በተለያዩ መርሃ ግብሮች አክብሯል ::
አንጋፋዉ ወንጂ ስኳር ፋብሪካ የተመሰረተበትን የ70ኛ አመት በዓል በተለያዩ መርሃ ግብሮች አክብሯል :: ፋብሪካዉ መጋቢት 11 ቀን 1946 ዓ.ም ሆላንድ ቬንዴሪንግ አምስተርዳም በተባለ አለም አቀፍ ካምፓኒ ስኳርን እና ጣፋጭ ከረሜላ ለህብረተሰቡ በማስተዋወቅ በአገሪቱ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ልማት ዕድገት ውስጥ የበኩሉን ድርሻ በማበርከት ላለፉት 70 ዓመታት በማምረት ሂደት ውስጥ አሳልፏል፡፡ የፋብሪካውን የ70ኛ ዓመት ምስረታ በዓል ምክንያት […]
አንጋፋዉ ወንጂ ስኳር ፋብሪካ የተመሰረተበትን የ70ኛ አመት በዓል በተለያዩ መርሃ ግብሮች አክብሯል :: Read More »