ጣፋጩ ደስታ ከረሜላ ዳግም ወደ ገበያ ሊመለስ ነዉ !!!!
ጣፋጩ ደስታ ከረሜላ ዳግም ወደ ገበያ ሊመለስ ነዉ !!!! የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ማኔጅመንት የፋብሪካዉን አስቻይ ሁኔታዎችና የመልማት አቅም አሟጦ በመጠቀም ገቢዉን ለማሳደግ በተነደፈ ስትራቴጂ መሰረት የማምረት ስራዉን አቋርጦ የነበረዉን የፋብሪካዉን ታሪካዊ ምርት ደስታ ከረሜላን ዳግም ወደ ምርት ለመመለስ የአዋጭነት ጥናት ቀርቦ ወደ ቀጣይ ተግባራዊ ስራ ለመግባት የሚያስችል ዉይይት ተደርጓል፡፡ደስታ ከረሜላ ወደ ምርት ቢገባ የፋብሪካዉን […]
ጣፋጩ ደስታ ከረሜላ ዳግም ወደ ገበያ ሊመለስ ነዉ !!!! Read More »