January 2026

የኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግስት ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በወንጂ /ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የመስክ ጉብኝት እና የፋብሪካዉ አጠቃላይ አፈጻጸም ላይ ዉይይት አድርጎ ግብረመልስ ሰጥቷል፡፡

የኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግስት ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በወንጂ /ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የመስክ ጉብኝት እና የፋብሪካዉ አጠቃላይ አፈጻጸም ላይ ዉይይት አድርጎ ግብረመልስ ሰጥቷል፡፡ የኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግስት ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በወንጂ /ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የመስክ ጉብኝት እና የፋብሪካዉ አጠቃላይ አፈጻጸም ላይ ዉይይት አድርጎ ግብረመልስ ሰጥቷል፡፡ ከጥር14 – 15 ቀን 2018 ዓ.ም ለሁለት ቀናት […]

የኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግስት ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በወንጂ /ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የመስክ ጉብኝት እና የፋብሪካዉ አጠቃላይ አፈጻጸም ላይ ዉይይት አድርጎ ግብረመልስ ሰጥቷል፡፡ Read More »

‎በ 60 ዓመታት የኑሮ ሩጫ ውስጥ ቤተሰብ ከማስተዳደር ባሻገር

‎በ 60 ዓመታት የኑሮ ሩጫ ውስጥ ቤተሰብ ከማስተዳደር ባሻገር በውጤታማ እና ስኬታማ የሥራ ዘመናት የተገነባ ማንነት!!! ወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ በፋብሪካው ሲያገለግሉ ቆይተው በጡረታ ለተሰናበቱ እናትና አባት ጡረተኞች አሸኛኘት አደረገ።በተዘጋጀው መርሀግብር ላይ በ2018 ዓ.ም በቁጥር 77 ለሚሆኑ ጡረተኞች አሸኛኘት የተደረገ ሲሆን 6ቱ ሴቶች መሆናቸውን ለመረዳት ተችሏል ።በዚህ ደማቅ መርሃግብር ላይ በመገኘት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ያስተላለፉት

‎በ 60 ዓመታት የኑሮ ሩጫ ውስጥ ቤተሰብ ከማስተዳደር ባሻገር Read More »

Scroll to Top