በትውልድ አሻራ የተገነባ፣ የጥራት ምስክርነት

በትውልድ አሻራ የተገነባ፣ የጥራት ምስክርነት በትውልድ አሻራ የተገነባ፣ የጥራት ምስክርነት: ‎‎የደስታ ከረሜላ ፋብሪካ የክብር ጉዞ! ‎በኢትዮጵያ የስኳር ኢንደስትሪ ታሪክ ውስጥ ስሙ በደማቁ የሚነሳውና በቀዳሚነቱ የሚታወቀው አንጋፋው ስኳር ፋብሪካችን፣ ለዘመናት የቆየውን ልምድና ዝና መነሻ በማድረግ አሁንም በውጤታማነት ጉዞ ላይ መሆኑ ይታወቃል።‎ይህ ግዙፍ ተቋም ትውልድ ተሻጋሪ የሆኑ ምርቶችን ለኢትዮጵያውያን በማቅረብ ረገድ የሚጫወተውን ሚና ዛሬም በላቀ ደረጃ ለማስቀጠል […]

በትውልድ አሻራ የተገነባ፣ የጥራት ምስክርነት Read More »