13ኛው ዙር የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ እና የወንጂ አካባቢ የሸንኮራ አገዳ አብቃይ ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን የሸንኮራ አገዳ የማምረት የመሸጥና የመግዛት ውል የፊርማ ስነ ስርዓት ተከናወነ፡፡
13ኛው ዙር የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ እና የወንጂ አካባቢ የሸንኮራ አገዳ አብቃይ ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን የሸንኮራ አገዳ የማምረት የመሸጥና የመግዛት ውል የፊርማ ስነ ስርዓት ተከናወነ፡፡ ለ50 አመታት የዘለቀው የሁለትዮሽ የልማት ትስስር በየሶስት አመቱ በሚታደስ ውል ዛሬ ለ13ኛጊዜ በይፋ በተደረገ ፊርማ ስነ ስርዓት የወንጂ ሸዋ ፋብሪካው ዋና ስራ አስኪያጅን ጨምሮ ሌሎች የድርጅቱ የስራ አመራሮች፣ የህብረት […]
