Author name: wssf

የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የሌማት ትሩፋት ስራዎችን በማከናወን ይገኛል

በአገራችን በተነደፈው ስትራተጂ መሰረት በተለያዩ ተቋማት እና ከተማዎች በመተግበር ላይ ያለውን የሌማት ትሩፋት ፖሊሲ የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ እንደ ተቋም በመቀበል የተረጂነት ስሜትን በማስወገድ በራስ አቅም ሰርቶ ለመለወጥ ካለው ራዕይ አንፃር የሌማት ትሩፋት ኮሚቴ እና ንዑስ ኮሚቴ በማዋቀር የከብት ማድለብ፣ የዶሮ እርባታ፣ እና የተለያዩ ፍራፍሬና አትክልቶችን በመትከል እንዲሁም ቀጣይነት እንዲኖረው ለማስቻል ለፋብሪካው ሠራተኛ ልምዱን በማጋራትና […]

የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የሌማት ትሩፋት ስራዎችን በማከናወን ይገኛል Read More »

የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ አዲስ የሰው ሀብት አደረጃጀት መዋቅር ለመተግበር ከፋብሪካው ሠራተኛ ጋር ግንዛቤ የመፍጠር ውይይት አደረገ፡፡

የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 496/2014 መሰረት ራሱን ችሎ እንዲቋቋም ከመደረጉ ጋር ተያይዞ ከነበረበት ውስብስብ ችግር ለመላቀቅ እንዲያስችል ተቋማዊ የሪፎርም ፕሮግራሞችን ዘርግቶ በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ በዋናነት በአዲስ መልክ የተሻሻለውን የሰው ሀብት አደረጃጀት ድርጅታዊ መዋቅር፣ የሠራተኞች የስራ ምደባ አፈፃፀም መመሪያ፣ በትግበራው ተስፋ ሰጪ በሆኑ ተጨባጭ የውጤት ማሳያዎች እና በተፈጠሩ

የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ አዲስ የሰው ሀብት አደረጃጀት መዋቅር ለመተግበር ከፋብሪካው ሠራተኛ ጋር ግንዛቤ የመፍጠር ውይይት አደረገ፡፡ Read More »

የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ለወንጂ ገፈርሳ ከተማ የመሰረተ ልማት ስራ የገንዘብ ድጋፍ አደረገ

የወንጂ ገፈርሳ ከተማ አስተዳደር እና የወንጂ ገፈርሳ ቀበሌ ፅ/ቤት በወንጂ ሁለገብ እስታዲየም በጋራ ባዘጋጁት የወንጂ ገፈርሳ ከተማ የመሰረተ ልማት ስራ የገቢ ማሰባሰቢያ የሕዝብ ለሕዝብ ባዛር ዝግጅት ላይ በመገኘት የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ለአካባቢው ማህበረሰብ እና ለአጎራባች ቀበሌዎች ከማህበራዊ አገልግሎት አሰጣጥ ጋር ተያይዞ የሚያደርጋቸውን ከፍተኛ አስተዋፅኦ ከግምት ውስጥ በማስገባት ለመሰረተ ልማት ስራው የሚሆን 200,000 (ሁለት መቶ

የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ለወንጂ ገፈርሳ ከተማ የመሰረተ ልማት ስራ የገንዘብ ድጋፍ አደረገ Read More »

በእርሻ ኦፕሬሽን ዘርፍ በሲቪልና መስኖ ስራዎች መምሪያ የድሬይን አፈር የማንሳት ስራ እየተከናወነ ይገኛል

በእርሻ ኦፕሬሽን ዘርፍ በሲቪልና መስኖ ስራዎች መምሪያ የድሬይን አፈር የማንሳት ስራ እየተከናወነ ይገኛል፡፡    በእርሻ ኦፕሬሽን ዘርፍ ስር በሚገኙት የመሬት ዝግጅት እና የሲቪልና መስኖ የስራ ክፍል በቅንጅት በሚሰሩ ስራዎችን አስመልክቶ ለረጅም ዓመታት በድሬይን ላይ ተከማችቶ የነበረውን ደለል አፈር በማንሳት የሸንኮራ አገዳ ማሳዎች ላይ የማስገባት ስራ እየተከናወነ ይገኛል፡፡ የደለል አፈር የማንሳት ስራው እየተከናወነ የሚገኘው ከሸዋ አለምጤና

በእርሻ ኦፕሬሽን ዘርፍ በሲቪልና መስኖ ስራዎች መምሪያ የድሬይን አፈር የማንሳት ስራ እየተከናወነ ይገኛል Read More »

የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ አዲስ የሰው ሀብት አደረጃጀት መዋቅር ለመተግበር ግንዛቤ የመፍጠር ውይይት አደረገ

የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ አዲስ የሰው ሀብት አደረጃጀት መዋቅር ለመተግበር ግንዛቤ የመፍጠር ውይይት አደረገ፡፡ የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 496/2014 መሰረት ራሱን ችሎ እንዲቋቋምና በቦርድ እንዲመራ በመደረጉ የመጀመሪያውን አዲስ የተሸሻለ የሰው ሀብት አደረጃጀት ድርጅታዊ መዋቅር እና የሠራተኞች የስራ ምደባ አፈፃፀም መመሪያን አስመልክቶ ለፋብሪካው ማኔጅመንት እና ለመሠረታዊ ሠራተኛ ማህበር አመራሮች ግንዛቤ የማስጨበጥ

የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ አዲስ የሰው ሀብት አደረጃጀት መዋቅር ለመተግበር ግንዛቤ የመፍጠር ውይይት አደረገ Read More »

በወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ለአባትና እናት ጡረተኞች የሸኝት መርሃ-ግብር ተካሄደ​

በወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ለአባትና እናት ጡረተኞች የሸኝት መርሃ-ግብር ተካሄደ የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካን ከወጣትነት ዕድሜያቸው ጀምሮ ለረዥም ዓመታት በታማኝነት እና በቅንነት ሲያገለግሉ ቆይተው በዕድሜ ጣሪያ ምክንያት ከጥር 1 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ በጡረታ የተሰናበቱ እናት እና አባት ጡረተኞች በወንጂ የሠራተኞች መዝናኛ ከበብ ሽኝት ተደረገላቸው፡፡ የዘንድሮው የሽኝት መርሃ-ግብር ከሌላው ጊዜ ለየት የሚያደርገው ፋብሪካው ሌሎች አምስት

በወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ለአባትና እናት ጡረተኞች የሸኝት መርሃ-ግብር ተካሄደ​ Read More »

Scroll to Top