21/1/2023

ፋብሪካዉ የ2017 ዓ.ም የ 1 ሚሊዮን ኩንታል ስኳር ምርት ለማሳካት የሚያስችል አገዳ መፍጨት ጀመረ፡፡

ፋብሪካዉ የ2017 ዓ.ም የ 1 ሚሊዮን ኩንታል ስኳር ምርት ለማሳካት የሚያስችል አገዳ መፍጨት ጀመረ፡፡ የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የ2017 ዓ.ም ምርት ዘመን የ አንድ ሚሊዮን ኩንታል ስኳር ለማምረት የሚያስችለውን  የሸንኮራ አገደ መፍጨት ጥቅምት 20 ቀን 2017 ከጠዋቱ 12፡00 ሠዓት  ሁሉም የስራ መሪዎች እና ሠራቸኞች በተገኙበት በተለያዪ ዘግጅቶች በደማቅ ሁኔታ በይፋ ጀምሯል፡፡ በትላንትናው እለት የተቆረጠውን አገዳ […]

ፋብሪካዉ የ2017 ዓ.ም የ 1 ሚሊዮን ኩንታል ስኳር ምርት ለማሳካት የሚያስችል አገዳ መፍጨት ጀመረ፡፡ Read More »

ፋብሪካዉ ለተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

ፋብሪካዉ ለተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ :: የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ በፋብሪካዉ ክልል እና አጎራባች ቀበሌ ለሚገኙ ተማሪዎች ከ104 ሺህ ብር በላይ የሚገመት የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፣ፋብሪካዉ ከተለያዩ አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች ለተወጣጡ 66 ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው እና በትምህርታቸው የተሸለ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች ዩኒፎርም፣መማሪያ ደብተርና የሴቶች የንጽህና መጠበቂያን ጨምሮ የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ያደረገ ሲሆን በመርሃግብሩ

ፋብሪካዉ ለተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ Read More »

የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ በግብር ከፋይነት የብር ሜዳሊያ ተሸላሚ ሆነ

የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ በግብር ከፋይነት የብር ሜዳሊያ ተሸላሚ ሆነ :: በሀገር ደረጃ በተዘጋጀው የ6ኛው የታማኝ የግብር ከፋዮች ሽልማት በ 2016 በጀት ዓመት ፋብሪካው ለከፈለው ግብር መስከረም 30 ቀን 2017 ዓ፡ም የገቢዎች ሚንስቴር በጠቅላይ ሚንስቴር ጽ/ቤት ባዘጋጀው የእውቅና እና የሽልማት ሥነ ሥርዓት ላይ ፋብሪካው የብር ሜዳለያ ተሸላሚ በመሆኑ እንኳን ደስ ያለን እንኳን ደስ ያላችሁ እያልን

የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ በግብር ከፋይነት የብር ሜዳሊያ ተሸላሚ ሆነ Read More »

ከሸንኮራ አገዳ ማምረት ልማት ውስጥ ወጥተው ከነበሩ አርሶ አደሮች ጋር ወደ ልማት ለመመለስ  የመስክ ምልከታ እና ውይይት  ተደረገ፡፡

ከሸንኮራ አገዳ ማምረት ልማት ውስጥ ወጥተው ከነበሩ አርሶ አደሮች ጋር ወደ ልማት ለመመለስ የመስክ ምልከታ እና ውይይት ተደረገ፡፡ መስከረም 9 ቀን 2017 ዓ.ም የፋብሪካዉ ከፍተኛ አመራር ከአዋሽ መልካሳ ወረዳ አስተዳደርና ከወንጂ አ/ሸ/አ/አ/ገ/ህ/ስራ ዩኒየን ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም አርሶአደሮች ጋር ዉይይትና መስክ ምልከታ ተደርጓል፡፡ የመስክ ምልከታው እና ዉይይቱ በቀድሞው ምስራቅ ሸዋ ዞን በአሁኑ መዋቅር በአዳማ ከተማ አስተዳደር

ከሸንኮራ አገዳ ማምረት ልማት ውስጥ ወጥተው ከነበሩ አርሶ አደሮች ጋር ወደ ልማት ለመመለስ  የመስክ ምልከታ እና ውይይት  ተደረገ፡፡ Read More »

ለፋብሪካው የፋይናንስ  መምሪያ  ኃላፊዎች እና ሠራተኞች  የእውቅና  ሽልማት ሥነሥርዓት ተካሄደ

ለፋብሪካው የፋይናንስ መምሪያ ኃላፊዎች እና ሠራተኞች የእውቅና ሽልማት ሥነሥርዓት ተካሄደ የወንጂ ሸዋ ስኳር  ፋብሪካ የፍይናንስ መምሪያ 2016 በጀት  ዓመት  ሒሳብ  በፋሪካው  ታሪክ ከረጅም  ዓመት በኃላ ለመጀመሪያ ጊዜ  ሒሳብ  ነሀሴ 24 /2016 ዓም በመዝጋታቸው  እና ያለፋ ዓመታት የኦዲት ግኝቶች  ላይ በአጭር ጊዜ ማስተካከያ  በማድረግ ላበረከቱት አስተዋጽኦ ላበረከቱ ሠራተኞች እና ሀላፊዎች እውቅና እና ሽልማት  በቢሾፍቱ ከተማ ኖራ

ለፋብሪካው የፋይናንስ  መምሪያ  ኃላፊዎች እና ሠራተኞች  የእውቅና  ሽልማት ሥነሥርዓት ተካሄደ Read More »

በወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ ማስጀመሪያ ምርሃ ግብር ተከናወነ፡፡

በወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ ማስጀመሪያ ምርሃ ግብር ተከናወነ የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የ2016 ዓ.ም ሃገር አቀፍ የአረንጓዴ አሻራ መርኃግብር አካል የሆነዉ የችግኝ ተከላ ማስጀመሪያ ስነስርአት እንደ ተቋም መንከባከብ የእኔም ግዴታ ነዉ በሚል መሪ ቃል ሐምሌ 11 ቀን 2016 ዓ.ም ተከናወነ፡፡በእለቱ የፋብሪካዉ ዋና ስራአስኪያጅ የሆኑት አቶ ጀማል አማን እንዲሁም የዘርፍ ስራአስኪጆችን ጨምሮ በየደረጃዉ ያሉ

በወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ ማስጀመሪያ ምርሃ ግብር ተከናወነ፡፡ Read More »

የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የስራ መሪዎችና ሲኒየር ባለሙያዎች በእርሻ ዘርፍ  የተከናወኑ ስራዎችን ጎበኙ

የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የስራ መሪዎችና ሲኒየር ባለሙያዎች በእርሻ ዘርፍ የተከናወኑ ስራዎችን ጎበኙ፡፡ በፋብሪካው የ2017 ዓ.ም ምርት እቅድን ለማሳካት እየተደረገ የሚገኘዉን ዝግጅት አስመልክቶ በሸንኮራ አገዳ ማሳዎች ላይ በመዘዋወር የተጎበኘ ሲሆን በጉብኝቱ በድሬይኔጅ መስመሮች ጥገና የታየ ዉጤት ፣ የተጎዱ ማሳዎችን ከድሬይኔጅ በወጣ አፈር የማከም ስራ ያመጣዉ ዉጤት፣በእርሻ ዘርፍ የተከናወኑ የሌማት ትሩፋት የስራ እንቅስቃሴ፣ በተጓዳኝ ልማት የእንቁላል

የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የስራ መሪዎችና ሲኒየር ባለሙያዎች በእርሻ ዘርፍ  የተከናወኑ ስራዎችን ጎበኙ Read More »

በወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ እህት ስኳር ፋብሪካዎች የልምድ ልውውጥ ለማድረግ ጉብኝት አደረጉ፡፡

በወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ እህት ስኳር ፋብሪካዎች የልምድ ልውውጥ ለማድረግ ጉብኝት አደረጉ፡፡ በወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ እህት ስኳር ፋብሪካዎች የልምድ ልውውጥ ለማድረግ ጉብኝት አደረጉ፡፡ በወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ እህት ስኳር ፋብሪካዎች የልምድ ልውውጥ ለማድረግ ጉብኝት አደረጉ፡፡በወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የመተሀራ፣ የከሰም እና የኦሞ ኩራዝ ስኳር ፋብሪካ ዋና ሥራ አስኪያጆች እና አመራሮች ታህሳስ 12 ቀን 2016 ዓ.ም ፋብሪካው ከስኳር ምርት

በወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ እህት ስኳር ፋብሪካዎች የልምድ ልውውጥ ለማድረግ ጉብኝት አደረጉ፡፡ Read More »

የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ በተጓዳኝ ልማት ያደለባቸውን ኮርማዎች ለፋብሪካ የሥራ መሪና ሠራተኛ እንዲሁም ለአካባቢው ማህበረሰብ ለገና በዓል በመሸጥ ከምርቱ ተጠቃሚ እንዲሆን አደረገ፡፡

የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ በተጓዳኝ ልማት ያደለባቸውን ኮርማዎች ለፋብሪካ የሥራ መሪና ሠራተኛ እንዲሁም ለአካባቢው ማህበረሰብ ለገና በዓል በመሸጥ ከምርቱ ተጠቃሚ እንዲሆን አደረገ፡፡ የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ በተጓዳኝ ልማት ያደለባቸውን ኮርማዎች ለፋብሪካ የሥራ መሪና ሠራተኛ እንዲሁም ለአካባቢው ማህበረሰብ ለገና በዓል በመሸጥ ከምርቱ ተጠቃሚ እንዲሆን አደረገ፡፡ የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ በተጓዳኝ ልማት ያደለባቸውን ኮርማዎች ለፋብሪካ የሥራ መሪና

የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ በተጓዳኝ ልማት ያደለባቸውን ኮርማዎች ለፋብሪካ የሥራ መሪና ሠራተኛ እንዲሁም ለአካባቢው ማህበረሰብ ለገና በዓል በመሸጥ ከምርቱ ተጠቃሚ እንዲሆን አደረገ፡፡ Read More »

የ2015 ዓ.ም የቤተሰብ ስፖርት ውድድር ተጀመረ

የክረምት የቤተሰብ ስፖርት ውድድር ተጀመረ በወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ በየዓመቱ በምርት ዘመኑ መጨረሻ ክረምት ላይ የሚካሄደው የቤተሰብ ስፖርት ውድድር ሰራተኛው፣ ቤተሰቡ እና ስፖርት ወዳዱ የወንጂ አካባቢ ኅብረተሰብ በታደሙበት ነሐሴ 20/2015 ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ በወንጂ ሁለገብ ስቴዲየም ተጀመረ፡፡ በውድድሩ ላይ የተገኙት የፋብሪካው ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ጀማል አማን እና የወንጂ ሸዋ እና ተክል ክፍል መሰረታዊ ሰራተኛ

የ2015 ዓ.ም የቤተሰብ ስፖርት ውድድር ተጀመረ Read More »

Scroll to Top