ግልጽ ጨረታ ቁጥር WSSF/LP/003/2026

የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መለዋዎጫዎች እና ግብአቶች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ምድብ  የእቃው አይነት
1ELECTROMECHANICAL ITEMS (MECHANICAL ITEMS, ELECTRICAL ITEMS, BEARINGS, ELECTRODES)
2FIRE RESISTANCE CEMENTS, HEAT RESISTANCE BRICKS, DIFFERENT CIVIL WORK MATERIALS
3AGROCHEMICALS, AGRICULTURAL TOOLS (FIELD EQUIPMENTS)
4DIFFERENT FACTORY GENERAL USE MATERIALS, GRINDING, DRILLING AND PLASMA CUTTING MACHINES, DIFFERENT PASTES, PAINTS AND OILS, DIFFERENT OIL SEALS, ELECTRODES
5DIFFERENT GENERAL ITEMS FOR FIELD EQUIPMENTS MAINTENANCE DIVISION (METALS, BEARINGS, SEALS AND AUTO ELECTRIC GENERAL …..) AND OTHERS.
6FACTORY ELECTRICAL ITEMS (LIGHTING and MAINTENANCE MATERIALS, EXHAUST FAN MOTORS AND PANEL, ACCESSORIES FOR FIBRIZERS, SEMATIC CARDS, ENAMELED COPPER WIRE, WELDING CABLES, CABLE LUG, CABLE JOINT and others.

  1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ለእያንዳንዱ ምድብ ለየብቻ የማይመለስ 400 (አራት መቶ ብር ብቻ) በኢትዮጰያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000473232708 በጨረታ ተሳታፊው ድርጅት ስም ገቢ በማድረግ ከላይ በተጠቀሱት ግዢዎች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከዚህ በታች በተገለጸው አድራሻ በመግዛት በጨረታው መወዳደር ይችላሉ፡፡  

ወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ

ሜክሲኮ ፊሊኘስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201

ለተጨማሪ መረጃ ዐ11 5585229/0115516082/0968482445    አዲስ አበባ

  • ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሰነድ ጋር ቴክኒካ ዶክመንት ጋር የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤ የታክስ ክሊራንስ ሰርትፊኬት፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት፤ የግብር ከፋይነት የምስክር ወረቀት ፤ የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፊኬት  እና ለጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነድ ውስጥ የተጠቀሰውን የገንዘብ መጠን ማቅረብ አለባቸው፡፡
  • ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ በየግዢ መጠይቁ ለየብቻ በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 15 ተከታታይ ቀናት ከቀኑ 6፡00 ከመሆኑ በፊት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  • ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 7፤30 ሰአት ላይ ከላይ በተገለጸው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 201 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ቀኑ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን የሚሆን ሲሆን ትክክለኛው ቀን በጨረታ ሰነዱ ውስጥ የሚጠቀስ ይሆናል፡፡
  • ወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
Scroll to Top