ግልፅ ጨረታ ቁጥር WSSF/LP/006/2023

የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች ተዘረዘሩትን ግዥዋች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

LOT /ምድብ/  Item Description (የእቃውአይነት)
1KAT,YTO  & Bell Tractor  Spare parts
2Mista Motor  Grader Spare parts, Power plus dozer spare, front loader spare, and Power plus excavator spare parts.
3Mista Motor  Grader Spare parts, Power plus dozer spare, front loader spare, and power plus excavator spare parts.
4Hose for machinery, cane carts spare parts, and bolt and nut
5Enameled copper Wire, Gearbox Bearing, Electric & Water Supply Material
6Cesspool  Car Rental (የፍሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ መኪና ክራይ)
7Diesel generator spare parts ( Perkins generator)
  1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ለእያንዳንዱ ምድብ ለየብቻ የማይመለስ ብር 150.00 (አንድ መቶ ሀምሳ ) በመክፈል ከላይ የተጠቀሱት ግዥዎች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከዚህ  በታች በተገለፀው አድራሻ በመግዛት በጨረታው መወዳደር ይችላሉ ፡፡

         ሜክስኮ ፊሊፕስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201 አዲስ አበባ

ለተጨማሪመረጃ 0115585229

2. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሠነድ ጋር ለጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነድ ውስጥ የተጠቀሰውን የገንዘብ መጠን በሲፒኦ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ዋስትና በማድረግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

3. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ ፋይናንሻል እና ቴክኒካል በየምድቡ ለየብቻ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 15 ተከታታይ ቀናት ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ከመሆኑ በፊት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ ፡፡

4. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 7፡30 ሰዓት ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 210 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ፡፡ ነገር ግን ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚሆን ሲሆን ትክክለኛው የሥራ ቀን /የመክፈቻ ቀን በጨረታ ሠነዱ ውስጥ ይጠቀሳል ፡፡

5. ወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡

Scroll to Top