August 2024

በወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ ማስጀመሪያ ምርሃ ግብር ተከናወነ፡፡

በወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ ማስጀመሪያ ምርሃ ግብር ተከናወነ የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የ2016 ዓ.ም ሃገር አቀፍ የአረንጓዴ አሻራ መርኃግብር አካል የሆነዉ የችግኝ ተከላ ማስጀመሪያ ስነስርአት እንደ ተቋም መንከባከብ የእኔም ግዴታ ነዉ በሚል መሪ ቃል ሐምሌ 11 ቀን 2016 ዓ.ም ተከናወነ፡፡በእለቱ የፋብሪካዉ ዋና ስራአስኪያጅ የሆኑት አቶ ጀማል አማን እንዲሁም የዘርፍ ስራአስኪጆችን ጨምሮ በየደረጃዉ ያሉ […]

በወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ ማስጀመሪያ ምርሃ ግብር ተከናወነ፡፡ Read More »

የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የስራ መሪዎችና ሲኒየር ባለሙያዎች በእርሻ ዘርፍ  የተከናወኑ ስራዎችን ጎበኙ

የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የስራ መሪዎችና ሲኒየር ባለሙያዎች በእርሻ ዘርፍ የተከናወኑ ስራዎችን ጎበኙ፡፡ በፋብሪካው የ2017 ዓ.ም ምርት እቅድን ለማሳካት እየተደረገ የሚገኘዉን ዝግጅት አስመልክቶ በሸንኮራ አገዳ ማሳዎች ላይ በመዘዋወር የተጎበኘ ሲሆን በጉብኝቱ በድሬይኔጅ መስመሮች ጥገና የታየ ዉጤት ፣ የተጎዱ ማሳዎችን ከድሬይኔጅ በወጣ አፈር የማከም ስራ ያመጣዉ ዉጤት፣በእርሻ ዘርፍ የተከናወኑ የሌማት ትሩፋት የስራ እንቅስቃሴ፣ በተጓዳኝ ልማት የእንቁላል

የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የስራ መሪዎችና ሲኒየር ባለሙያዎች በእርሻ ዘርፍ  የተከናወኑ ስራዎችን ጎበኙ Read More »

Scroll to Top