የቀዩ ዝሆን አዲስ ከፍታ—በዓለም አቀፍ ጥራት!!

የቀዩ ዝሆን አዲስ ከፍታ—በዓለም አቀፍ ጥራት!! የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የዓለም አቀፍ የጥራት ማኔጅመንት ስርዓት QMS ISO-9001:2015 የምስክር ወረቀት ማግኘቱን ተከትሎ፣ በፋብሪካው ግቢ ውስጥ ደማቅ የዕውቅና እና የምስጋና መርሃ ግብር ተካሄደ። በፕሮግራሙ ላይ የማኔጅመንት አባላት፣ ሰራተኞች እና የመሰረታዊ ሰራተኛ ማህበር ተወካዮች በተገኙበት ይህ ታሪካዊ የምስራች በይፋ ተበስሯል።ፋብሪካው በሁሉም የሥራ ሂደቶች ውስጥ ሲስተሙ የሚያስቀምጣቸውን መስፈርቶች በተሟላ ሁኔታ […]

የቀዩ ዝሆን አዲስ ከፍታ—በዓለም አቀፍ ጥራት!! Read More »