Author name: wssf

በወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ ማስጀመሪያ ምርሃ ግብር ተከናወነ፡፡

በወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ ማስጀመሪያ ምርሃ ግብር ተከናወነ የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የ2016 ዓ.ም ሃገር አቀፍ የአረንጓዴ አሻራ መርኃግብር አካል የሆነዉ የችግኝ ተከላ ማስጀመሪያ ስነስርአት እንደ ተቋም መንከባከብ የእኔም ግዴታ ነዉ በሚል መሪ ቃል ሐምሌ 11 ቀን 2016 ዓ.ም ተከናወነ፡፡በእለቱ የፋብሪካዉ ዋና ስራአስኪያጅ የሆኑት አቶ ጀማል አማን እንዲሁም የዘርፍ ስራአስኪጆችን ጨምሮ በየደረጃዉ ያሉ […]

በወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ ማስጀመሪያ ምርሃ ግብር ተከናወነ፡፡ Read More »

የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የስራ መሪዎችና ሲኒየር ባለሙያዎች በእርሻ ዘርፍ  የተከናወኑ ስራዎችን ጎበኙ

የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የስራ መሪዎችና ሲኒየር ባለሙያዎች በእርሻ ዘርፍ የተከናወኑ ስራዎችን ጎበኙ፡፡ በፋብሪካው የ2017 ዓ.ም ምርት እቅድን ለማሳካት እየተደረገ የሚገኘዉን ዝግጅት አስመልክቶ በሸንኮራ አገዳ ማሳዎች ላይ በመዘዋወር የተጎበኘ ሲሆን በጉብኝቱ በድሬይኔጅ መስመሮች ጥገና የታየ ዉጤት ፣ የተጎዱ ማሳዎችን ከድሬይኔጅ በወጣ አፈር የማከም ስራ ያመጣዉ ዉጤት፣በእርሻ ዘርፍ የተከናወኑ የሌማት ትሩፋት የስራ እንቅስቃሴ፣ በተጓዳኝ ልማት የእንቁላል

የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የስራ መሪዎችና ሲኒየር ባለሙያዎች በእርሻ ዘርፍ  የተከናወኑ ስራዎችን ጎበኙ Read More »

በወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ እህት ስኳር ፋብሪካዎች የልምድ ልውውጥ ለማድረግ ጉብኝት አደረጉ፡፡

በወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ እህት ስኳር ፋብሪካዎች የልምድ ልውውጥ ለማድረግ ጉብኝት አደረጉ፡፡ በወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ እህት ስኳር ፋብሪካዎች የልምድ ልውውጥ ለማድረግ ጉብኝት አደረጉ፡፡ በወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ እህት ስኳር ፋብሪካዎች የልምድ ልውውጥ ለማድረግ ጉብኝት አደረጉ፡፡በወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የመተሀራ፣ የከሰም እና የኦሞ ኩራዝ ስኳር ፋብሪካ ዋና ሥራ አስኪያጆች እና አመራሮች ታህሳስ 12 ቀን 2016 ዓ.ም ፋብሪካው ከስኳር ምርት

በወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ እህት ስኳር ፋብሪካዎች የልምድ ልውውጥ ለማድረግ ጉብኝት አደረጉ፡፡ Read More »

የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ በተጓዳኝ ልማት ያደለባቸውን ኮርማዎች ለፋብሪካ የሥራ መሪና ሠራተኛ እንዲሁም ለአካባቢው ማህበረሰብ ለገና በዓል በመሸጥ ከምርቱ ተጠቃሚ እንዲሆን አደረገ፡፡

የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ በተጓዳኝ ልማት ያደለባቸውን ኮርማዎች ለፋብሪካ የሥራ መሪና ሠራተኛ እንዲሁም ለአካባቢው ማህበረሰብ ለገና በዓል በመሸጥ ከምርቱ ተጠቃሚ እንዲሆን አደረገ፡፡ የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ በተጓዳኝ ልማት ያደለባቸውን ኮርማዎች ለፋብሪካ የሥራ መሪና ሠራተኛ እንዲሁም ለአካባቢው ማህበረሰብ ለገና በዓል በመሸጥ ከምርቱ ተጠቃሚ እንዲሆን አደረገ፡፡ የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ በተጓዳኝ ልማት ያደለባቸውን ኮርማዎች ለፋብሪካ የሥራ መሪና

የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ በተጓዳኝ ልማት ያደለባቸውን ኮርማዎች ለፋብሪካ የሥራ መሪና ሠራተኛ እንዲሁም ለአካባቢው ማህበረሰብ ለገና በዓል በመሸጥ ከምርቱ ተጠቃሚ እንዲሆን አደረገ፡፡ Read More »

የ2015 ዓ.ም የቤተሰብ ስፖርት ውድድር ተጀመረ

የክረምት የቤተሰብ ስፖርት ውድድር ተጀመረ በወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ በየዓመቱ በምርት ዘመኑ መጨረሻ ክረምት ላይ የሚካሄደው የቤተሰብ ስፖርት ውድድር ሰራተኛው፣ ቤተሰቡ እና ስፖርት ወዳዱ የወንጂ አካባቢ ኅብረተሰብ በታደሙበት ነሐሴ 20/2015 ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ በወንጂ ሁለገብ ስቴዲየም ተጀመረ፡፡ በውድድሩ ላይ የተገኙት የፋብሪካው ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ጀማል አማን እና የወንጂ ሸዋ እና ተክል ክፍል መሰረታዊ ሰራተኛ

የ2015 ዓ.ም የቤተሰብ ስፖርት ውድድር ተጀመረ Read More »

የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከባንክ ብድር እንዲመቻችለት  የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የአዋጭነት ጥናት ሰነድ እንዲያቀርቡ ሰነድ ተፈራረሙ ፡፡

የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከባንክ ብድር እንዲመቻችለት የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የአዋጭነት ጥናት ሰነድ እንዲያቀርቡ ሰነድ ተፈራረሙ ፡፡ የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የሀገሪቱን የስˆር ፍላጎት በማሟላት የህዝቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ስኳር እና የተጓዳኝ ምርት በአነስተኛ የማምረቻ ወጪ በማምረት ትርፋማ እና ተወዳዳሪ ስኳር ፋብሪካ ማድረግ ራእይው አድርጎ የተነሳ ሲሆን በቀጣይም የፋይናንስ አቅሙን በማጠናከር ዘርፈ ብዙ ስራዎችን ለመስራት አቅዷል

የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከባንክ ብድር እንዲመቻችለት  የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የአዋጭነት ጥናት ሰነድ እንዲያቀርቡ ሰነድ ተፈራረሙ ፡፡ Read More »

ፋብሪካዉ ከኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲቲዩት ጋር IS0 9001 – 2015 ለማስጀመር ስምምነት ተፈራረመ

ፋብሪካዉ ከኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲቲዩት ጋር IS0 9001 – 2015 ለማስጀመር ስምምነት ተፈራረመ የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ አሰራሩን በአለም አቀፍ ስታንዳርድ መሰረት ለመፈጸም የሚያስችለዉን  እና ፋብሪካውም በቀጣይ ምርቱን በገበያ ላይ አቅርቦ ተወዳዳሪ መሆን የሚያስችለውን የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት ISO 9001–2015 ትግበራ ዝግጅት በማጠናቀቅ ወደ ሙሉ ትግበራ ለመግባት የሚያስችል ሥምምነት ሠነድ ከኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲቲውት ጋር ተፈራርሟል፡፡ የስምምነት

ፋብሪካዉ ከኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲቲዩት ጋር IS0 9001 – 2015 ለማስጀመር ስምምነት ተፈራረመ Read More »

የስኳር ኢንደስትሪ ግሩፕ አመራር፣የፋብሪካ ስራ አስኪያጆች፣የገደብ ኢንጂነሪንግ እና የጆህንዲር ካምፓኒ ባለሙያዎች ቡድን በፋብሪካዉ የመስክ ምልከታ አደረገ፡፡

የኢትዮጵያ ስኳር ኢንደስትሪ ግሩፕ አመራር፣የጣና በለስ፣የአርጆ ዴዴሳ፣ኦሞ ኩራዝ፣ፊንጫዓ ስኳር ፋብሪካ ዋና ስራእኪያጆች፣የገደብ ኢንጂነሪንግ እና የጆህንዲር ካምፓኒ የባለሙያዎች ቡድን የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ጀማል አማን ለእንግዶች የእንኳን ደኅና መጣችሁ መልዕክት በማስተላለፍ በፋብሪካዉ የሚኖራቸዉ ቆይታ ያማረ እንዲሆን ተመኝተዋል፡፡ ጉብኝቱ በዋናነት በጆህንዲር ካምፓኒ ምርቶች ላይ ያተኮረ ሲሆን ምርቶቹ

የስኳር ኢንደስትሪ ግሩፕ አመራር፣የፋብሪካ ስራ አስኪያጆች፣የገደብ ኢንጂነሪንግ እና የጆህንዲር ካምፓኒ ባለሙያዎች ቡድን በፋብሪካዉ የመስክ ምልከታ አደረገ፡፡ Read More »

በወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ እና በዩኒየን ኃ/የተወሰነ መካከል የውል ድርድር ስምምነት ሰነድ ርክክብ ተደረገ

በወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ እና በወንጂ አካባቢ የሸንኮራ አገዳ አብቃይ ገበሬዎች ሕ/ሥ/ዩኒየን ኃ/የተወሰነ መካከል ለ3 ዓመታት የሚያገለግል 12ኛው የሸንኮራ አገዳ የመሸጥና የመግዛት የውል ድርድር ስምምነት ተጠናቆ የሰነድ ርክክብ ተደረገ፡፡ ይህ የውል ስምምነት ከዚህ በፊት የነበሩት ስምምነቶች ላይ ያሉትን ክፍተቶች በሁለቱም ወገን ጊዜ ሰጥቶ በሚገባ በመፈተሽ ከሌላው ጊዜ በደንብ  ተጠንቶ እና ተሻሽሎ የሁለትዮሽ ተጠቃሚነት ላይ ያተኮረ

በወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ እና በዩኒየን ኃ/የተወሰነ መካከል የውል ድርድር ስምምነት ሰነድ ርክክብ ተደረገ Read More »

በወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የምርምርና ስርፀት አገልግሎት ስራ ላይ የመስክ ምልከታ ተደረገ፡፡

በተለያየ ጊዜ ከውጭ አገር እና ከአገር ውስጥ የተሰበሰቡ 1413 የሚደርሱ ብዘሀ ዘር (Geno types) በፋብሪካው 3 ሄክታር የሸንኮራ አገዳ ማሳ ላይ ያለውን ነባራዊ ሁኔታ የሚያሳይ የምርምርና ጥናት ስራ በምርምርና ስርፀት አገልግሎት ክፍል አማካይነት የስራ ላይ የመስክ ምልከታ ተደረገ፡፡ ከተሰበሰቡት 1413 ብዘሀ ዘር በተለያየ ጊዜ ምርምርና ጥናት ተደርጎባቸውና ተገምግመው የተለዩና የተሻሻሉትን 8 ዝርያዎች የዘር ብዜት በመተግበርና

በወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የምርምርና ስርፀት አገልግሎት ስራ ላይ የመስክ ምልከታ ተደረገ፡፡ Read More »

Scroll to Top