Categories: 21/1/2023

በወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ እና በዩኒየን ኃ/የተወሰነ መካከል የውል ድርድር ስምምነት ሰነድ ርክክብ ተደረገ

በወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ እና በወንጂ አካባቢ የሸንኮራ አገዳ አብቃይ ገበሬዎች ሕ/ሥ/ዩኒየን ኃ/የተወሰነ መካከል ለ3 ዓመታት የሚያገለግል 12ኛው የሸንኮራ አገዳ የመሸጥና የመግዛት የውል ድርድር ስምምነት ተጠናቆ የሰነድ ርክክብ ተደረገ፡፡

ይህ የውል ስምምነት ከዚህ በፊት የነበሩት ስምምነቶች ላይ ያሉትን ክፍተቶች በሁለቱም ወገን ጊዜ ሰጥቶ በሚገባ በመፈተሽ ከሌላው ጊዜ በደንብ  ተጠንቶ እና ተሻሽሎ የሁለትዮሽ ተጠቃሚነት ላይ ያተኮረ መሆኑንና ለተግባራዊነቱ በሁለቱም ወገን ትኩረት ሰጥተው እንዲሰሩበት በርክክብ ሂደቱ ላይ ተገልጿል፡፡

ይህንንም የውል ስምምነት ሰነድ የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ጀማል አማን እና የዩኒየን ስራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ንጉሴ ሚደቅሶ በመፈራረም ርክክብ አድርገዋል፡፡

wssf

Recent Posts

በትውልድ አሻራ የተገነባ፣ የጥራት ምስክርነት

በትውልድ አሻራ የተገነባ፣ የጥራት ምስክርነት በትውልድ አሻራ የተገነባ፣ የጥራት ምስክርነት: ‎‎የደስታ ከረሜላ ፋብሪካ የክብር ጉዞ!…

6 months ago

‎በ 60 ዓመታት የኑሮ ሩጫ ውስጥ ቤተሰብ ከማስተዳደር ባሻገር

‎በ 60 ዓመታት የኑሮ ሩጫ ውስጥ ቤተሰብ ከማስተዳደር ባሻገር በውጤታማ እና ስኬታማ የሥራ ዘመናት የተገነባ…

6 months ago

ጣፋጩ ደስታ ከረሜላ ዳግም ወደ ገበያ ሊመለስ ነዉ !!!!

ጣፋጩ ደስታ ከረሜላ ዳግም ወደ ገበያ ሊመለስ ነዉ !!!! የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ማኔጅመንት የፋብሪካዉን…

1 year ago

አንጋፋዉ ወንጂ ስኳር ፋብሪካ የተመሰረተበትን የ70ኛ አመት በዓል በተለያዩ መርሃ ግብሮች  አክብሯል ::

አንጋፋዉ ወንጂ ስኳር ፋብሪካ የተመሰረተበትን የ70ኛ አመት በዓል በተለያዩ መርሃ ግብሮች አክብሯል :: ፋብሪካዉ  መጋቢት…

1 year ago