የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ በግብር ከፋይነት የብር ሜዳሊያ ተሸላሚ ሆነ
የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ በግብር ከፋይነት የብር ሜዳሊያ ተሸላሚ ሆነ :: በሀገር ደረጃ በተዘጋጀው የ6ኛው የታማኝ የግብር ከፋዮች ሽልማት በ 2016 በጀት ዓመት ፋብሪካው ለከፈለው ግብር መስከረም 30 ቀን 2017 ዓ፡ም የገቢዎች ሚንስቴር በጠቅላይ ሚንስቴር ጽ/ቤት ባዘጋጀው የእውቅና እና የሽልማት ሥነ ሥርዓት ላይ ፋብሪካው የብር ሜዳለያ ተሸላሚ በመሆኑ እንኳን ደስ ያለን እንኳን ደስ ያላችሁ እያልን […]
የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ በግብር ከፋይነት የብር ሜዳሊያ ተሸላሚ ሆነ Read More »