በወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ለአባትና እናት ጡረተኞች የሸኝት መርሃ-ግብር ተካሄደ​

በወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ለአባትና እናት ጡረተኞች የሸኝት መርሃ-ግብር ተካሄደ የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካን ከወጣትነት ዕድሜያቸው ጀምሮ ለረዥም ዓመታት በታማኝነት እና በቅንነት ሲያገለግሉ ቆይተው በዕድሜ ጣሪያ ምክንያት ከጥር 1 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ በጡረታ የተሰናበቱ እናት እና አባት ጡረተኞች በወንጂ የሠራተኞች መዝናኛ ከበብ ሽኝት ተደረገላቸው፡፡ የዘንድሮው የሽኝት መርሃ-ግብር ከሌላው ጊዜ ለየት የሚያደርገው ፋብሪካው ሌሎች አምስት […]

በወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ለአባትና እናት ጡረተኞች የሸኝት መርሃ-ግብር ተካሄደ​ Read More »