21/1/2023

የስኳር ኢንደስትሪ ግሩፕ አመራር፣የፋብሪካ ስራ አስኪያጆች፣የገደብ ኢንጂነሪንግ እና የጆህንዲር ካምፓኒ ባለሙያዎች ቡድን በፋብሪካዉ የመስክ ምልከታ አደረገ፡፡

የኢትዮጵያ ስኳር ኢንደስትሪ ግሩፕ አመራር፣የጣና በለስ፣የአርጆ ዴዴሳ፣ኦሞ ኩራዝ፣ፊንጫዓ ስኳር ፋብሪካ ዋና ስራእኪያጆች፣የገደብ ኢንጂነሪንግ እና የጆህንዲር ካምፓኒ የባለሙያዎች ቡድን የወንጂ ሸዋ…

3 years ago

በወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ እና በዩኒየን ኃ/የተወሰነ መካከል የውል ድርድር ስምምነት ሰነድ ርክክብ ተደረገ

በወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ እና በወንጂ አካባቢ የሸንኮራ አገዳ አብቃይ ገበሬዎች ሕ/ሥ/ዩኒየን ኃ/የተወሰነ መካከል ለ3 ዓመታት የሚያገለግል 12ኛው የሸንኮራ አገዳ…

3 years ago

በወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የምርምርና ስርፀት አገልግሎት ስራ ላይ የመስክ ምልከታ ተደረገ፡፡

በተለያየ ጊዜ ከውጭ አገር እና ከአገር ውስጥ የተሰበሰቡ 1413 የሚደርሱ ብዘሀ ዘር (Geno types) በፋብሪካው 3 ሄክታር የሸንኮራ አገዳ ማሳ…

3 years ago

የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የሌማት ትሩፋት ስራዎችን በማከናወን ይገኛል

በአገራችን በተነደፈው ስትራተጂ መሰረት በተለያዩ ተቋማት እና ከተማዎች በመተግበር ላይ ያለውን የሌማት ትሩፋት ፖሊሲ የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ እንደ ተቋም…

3 years ago

የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ አዲስ የሰው ሀብት አደረጃጀት መዋቅር ለመተግበር ከፋብሪካው ሠራተኛ ጋር ግንዛቤ የመፍጠር ውይይት አደረገ፡፡

የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 496/2014 መሰረት ራሱን ችሎ እንዲቋቋም ከመደረጉ ጋር ተያይዞ ከነበረበት ውስብስብ ችግር…

3 years ago

የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ለወንጂ ገፈርሳ ከተማ የመሰረተ ልማት ስራ የገንዘብ ድጋፍ አደረገ

የወንጂ ገፈርሳ ከተማ አስተዳደር እና የወንጂ ገፈርሳ ቀበሌ ፅ/ቤት በወንጂ ሁለገብ እስታዲየም በጋራ ባዘጋጁት የወንጂ ገፈርሳ ከተማ የመሰረተ ልማት ስራ…

4 years ago

በእርሻ ኦፕሬሽን ዘርፍ በሲቪልና መስኖ ስራዎች መምሪያ የድሬይን አፈር የማንሳት ስራ እየተከናወነ ይገኛል

በእርሻ ኦፕሬሽን ዘርፍ በሲቪልና መስኖ ስራዎች መምሪያ የድሬይን አፈር የማንሳት ስራ እየተከናወነ ይገኛል፡፡    በእርሻ ኦፕሬሽን ዘርፍ ስር በሚገኙት የመሬት…

4 years ago

የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ አዲስ የሰው ሀብት አደረጃጀት መዋቅር ለመተግበር ግንዛቤ የመፍጠር ውይይት አደረገ

የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ አዲስ የሰው ሀብት አደረጃጀት መዋቅር ለመተግበር ግንዛቤ የመፍጠር ውይይት አደረገ፡፡ የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ በሚኒስትሮች ምክር…

4 years ago

በወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ለአባትና እናት ጡረተኞች የሸኝት መርሃ-ግብር ተካሄደ​

በወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ለአባትና እናት ጡረተኞች የሸኝት መርሃ-ግብር ተካሄደ የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካን ከወጣትነት ዕድሜያቸው ጀምሮ ለረዥም ዓመታት በታማኝነት…

4 years ago