የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ በግብር ከፋይነት የብር ሜዳሊያ ተሸላሚ ሆነ

2 years ago

የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ በግብር ከፋይነት የብር ሜዳሊያ ተሸላሚ ሆነ :: በሀገር ደረጃ በተዘጋጀው የ6ኛው የታማኝ የግብር ከፋዮች ሽልማት በ…

ከሸንኮራ አገዳ ማምረት ልማት ውስጥ ወጥተው ከነበሩ አርሶ አደሮች ጋር ወደ ልማት ለመመለስ  የመስክ ምልከታ እና ውይይት  ተደረገ፡፡

2 years ago

ከሸንኮራ አገዳ ማምረት ልማት ውስጥ ወጥተው ከነበሩ አርሶ አደሮች ጋር ወደ ልማት ለመመለስ የመስክ ምልከታ እና ውይይት ተደረገ፡፡ መስከረም 9…

ለፋብሪካው የፋይናንስ  መምሪያ  ኃላፊዎች እና ሠራተኞች  የእውቅና  ሽልማት ሥነሥርዓት ተካሄደ

2 years ago

ለፋብሪካው የፋይናንስ መምሪያ ኃላፊዎች እና ሠራተኞች የእውቅና ሽልማት ሥነሥርዓት ተካሄደ የወንጂ ሸዋ ስኳር  ፋብሪካ የፍይናንስ መምሪያ 2016 በጀት  ዓመት  ሒሳብ …

በወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ ማስጀመሪያ ምርሃ ግብር ተከናወነ፡፡

2 years ago

በወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ ማስጀመሪያ ምርሃ ግብር ተከናወነ የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የ2016 ዓ.ም ሃገር አቀፍ የአረንጓዴ…

የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የስራ መሪዎችና ሲኒየር ባለሙያዎች በእርሻ ዘርፍ  የተከናወኑ ስራዎችን ጎበኙ

2 years ago

የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የስራ መሪዎችና ሲኒየር ባለሙያዎች በእርሻ ዘርፍ የተከናወኑ ስራዎችን ጎበኙ፡፡ በፋብሪካው የ2017 ዓ.ም ምርት እቅድን ለማሳካት እየተደረገ…

በወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ እህት ስኳር ፋብሪካዎች የልምድ ልውውጥ ለማድረግ ጉብኝት አደረጉ፡፡

2 years ago

በወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ እህት ስኳር ፋብሪካዎች የልምድ ልውውጥ ለማድረግ ጉብኝት አደረጉ፡፡ በወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ እህት ስኳር ፋብሪካዎች የልምድ ልውውጥ ለማድረግ…

የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ በተጓዳኝ ልማት ያደለባቸውን ኮርማዎች ለፋብሪካ የሥራ መሪና ሠራተኛ እንዲሁም ለአካባቢው ማህበረሰብ ለገና በዓል በመሸጥ ከምርቱ ተጠቃሚ እንዲሆን አደረገ፡፡

2 years ago

የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ በተጓዳኝ ልማት ያደለባቸውን ኮርማዎች ለፋብሪካ የሥራ መሪና ሠራተኛ እንዲሁም ለአካባቢው ማህበረሰብ ለገና በዓል በመሸጥ ከምርቱ ተጠቃሚ…

የ2015 ዓ.ም የቤተሰብ ስፖርት ውድድር ተጀመረ

3 years ago

የክረምት የቤተሰብ ስፖርት ውድድር ተጀመረ በወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ በየዓመቱ በምርት ዘመኑ መጨረሻ ክረምት ላይ የሚካሄደው የቤተሰብ ስፖርት ውድድር ሰራተኛው፣…

የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከባንክ ብድር እንዲመቻችለት  የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የአዋጭነት ጥናት ሰነድ እንዲያቀርቡ ሰነድ ተፈራረሙ ፡፡

3 years ago

የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከባንክ ብድር እንዲመቻችለት የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የአዋጭነት ጥናት ሰነድ እንዲያቀርቡ ሰነድ ተፈራረሙ ፡፡ የወንጂ/ሸዋ ስኳር…

ፋብሪካዉ ከኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲቲዩት ጋር IS0 9001 – 2015 ለማስጀመር ስምምነት ተፈራረመ

3 years ago

ፋብሪካዉ ከኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲቲዩት ጋር IS0 9001 - 2015 ለማስጀመር ስምምነት ተፈራረመ የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ አሰራሩን በአለም አቀፍ ስታንዳርድ…